La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ምሳሌ 6:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ቢያዝም ሰባት እጥፍ ይከፍላል፥ ነፍሱንም ያድን ዘንድ ገንዘቡን ሁሉ ይሰጣል።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በቤቱ ያለውን ሀብት ሁሉ የሚጠይቀው ቢሆንም፣ ከተያዘ ሰባት ዕጥፍ መክፈል አለበት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ቢያዝም ሰባት እጥፍ ይከፍላል፥ በቤቱም ያለውን ሁሉ ይሰጣል።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ቢያዝም የቤቱን ሀብት ሁሉ የሚያሸጥ ቢሆን እንኳ ሰባት እጥፍ አድርጎ ይከፍላል።

Ver Capítulo



ምሳሌ 6:31
8 Referencias Cruzadas  

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አለው፥ “እን​ዲህ አይ​ደ​ለም፤ እን​ግ​ዲህ ቃየ​ልን የገ​ደለ ሁሉ ሰባት እጥፍ ይበ​ቀ​ል​በ​ታል።” እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቃየ​ልን ያገ​ኘው ሁሉ እን​ዳ​ይ​ገ​ድ​ለው ምል​ክት አደ​ረ​ገ​ለት።


ይህን አድ​ር​ጎ​አ​ልና፥ አላ​ዘ​ነ​ምና ስለ አን​ዲቱ በግ አራት አድ​ርጎ ይመ​ልስ” አለው።


ለማ​ይ​ቀ​ም​ሰው፥ ለማ​ይ​ታ​ኘ​ክና ለማ​ይ​ዋጥ ሀብት በከ​ንቱ ይደ​ክ​ማል።


አጥ​ር​ዋን ለምን አፈ​ረ​ስህ? መን​ገድ አላ​ፊም ሁሉ ይበ​ላ​ታል።


የጕ​ድ​ጓዱ ባለ​ቤት ዋጋ​ቸ​ውን ለባ​ለ​ቤ​ታ​ቸው ይክ​ፈል፤ የሞ​ተ​ውም ለእ​ርሱ ይሁን።


የሚከፍለውም ቢያጣ፥ እርሱና ሚስቱ ልጆቹም ያለውም ሁሉ እንዲሸጥና ዕዳው እንዲከፈል ጌታው አዘዘ።


ዘኬ​ዎ​ስም ቆመና ጌታ​ች​ንን እን​ዲህ አለው፥ “ጌታዬ ሆይ፥ አሁን የገ​ን​ዘ​ቤን እኩ​ሌታ ለነ​ዳ​ያን እሰ​ጣ​ለሁ፤ የበ​ደ​ል​ሁ​ትም ቢኖር ስለ አንድ ፋንታ አራት እጥፍ እከ​ፍ​ለ​ዋ​ለሁ።”