ወይም በፍም ላይ የሚሄድ፥ እግሮቹስ የማይቃጠሉ ማን ነው?
አንድ ሰው እግሮቹ ሳይቃጠሉ፣ በፍም ላይ መሄድ ይችላልን?
በፍም ላይ የሚሄድ እግሮቹስ የማይቃጠሉ ማን ነው?
እግሩስ ሳይቃጠል ፍም ረግጦ ለመሄድ የሚችል ሰው አለን?
በጕያው እሳትን የሚታቀፍ፥ ልብሶቹስ የማይቃጠሉ ማን ነው?
ወደ ጐልማሳ ሚስት የሚገባም እንዲሁ ነው፤ የሚነካትም ሁሉ አይነጻም።