ምሳሌ 6:28 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 አንድ ሰው እግሮቹ ሳይቃጠሉ፣ በፍም ላይ መሄድ ይችላልን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በፍም ላይ የሚሄድ እግሮቹስ የማይቃጠሉ ማን ነው? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 እግሩስ ሳይቃጠል ፍም ረግጦ ለመሄድ የሚችል ሰው አለን? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ወይም በፍም ላይ የሚሄድ፥ እግሮቹስ የማይቃጠሉ ማን ነው? Ver Capítulo |