ባላቅም ደግሞ ከእነዚያ የበዙና የከበሩ ሌሎችን አለቆች ሰደደ።
ከዚያም ባላቅ ከፊተኞቹ ይልቅ ቍጥራቸው የበዛና ይበልጥ የተከበሩ ሌሎች አለቆች ላከ።
ባላቅም ዳግመኛ ከፊተኞቹ ይልቅ እጅግ የበዙና የከበሩ ሌሎችን ሹማምንት ላከ።
ከዚያን በኋላ ባላቅ ከፊተኞቹ መልእክተኞች ይበልጥ የተከበሩና ቊጥራቸውም የበዛ ሹማምንት ወደ በለዓም ላከ፤
ባላቅም ደግሞ ከፊተኞች የበዙና የከበሩ ሌሎችን አለቆች ሰደደ።
የሞዓብ አለቆችም ተነሡ፤ ወደ ባላቅም መጥተው፥ “በለዓም ከእኛ ጋር ይመጣ ዘንድ አልፈቀደም” አሉት።
ወደ በለዓምም መጥተው፥ “የሶፎር ልጅ ባላቅ፦ እባክህ ወደ እኔ መምጣትን ቸል አትበል፤