የእስራኤልም ልጆች ተጓዙ፤ በኦቦትም ሰፈሩ።
እስራኤላውያን ተጓዙ፤ በአቦትም ሰፈሩ፤
የእስራኤልም ልጆች ተጓዙ፥ በኦቦትም ሰፈሩ።
እስራኤላውያን ጒዞአቸውን ቀጥለው በኦቦት ሰፈሩ፤
ከኦቦትም ተጕዘው በሞዓብ ፊት ለፊት ባለችው ምድረ በዳ፥ በፀሐይ መውጫ በኩል በጌልጋይ ሰፈሩ።