የተቈጠሩ ሠራዊቱም አምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።
የሰራዊቱም ብዛት ዐምሳ ሦስት ሺሕ አራት መቶ ነው።
ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ኀምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።
የእነርሱም ብዛት ኃምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበር።
ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ አምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።
በእነርሱም አጠገብ የንፍታሌም ነገድ ይሆናል፤ የንፍታሌምም ልጆች አለቃ የዔናን ልጅ አኪሬ ነበረ።
ከዳን ሰፈር የተቈጠሩ ሁሉ መቶ አምሳ ሰባት ሺህ ስድስት መቶ ነበሩ። እነርሱም በየዓላማቸው በመጨረሻ ይጓዛሉ።”
በየወገናቸው የንፍታሌም ወገኖች እነዚህ ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት አርባ አምስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።