La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘኍል 10:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሁለ​ተ​ኛ​ው​ንም በም​ል​ክቱ ስት​ነፉ በአ​ዜብ በኩል የሰ​ፈ​ሩት ይጓዙ፤ ሦስ​ተ​ኛ​ው​ንም በም​ል​ክቱ በነ​ፋ​ችሁ ጊዜ በባ​ሕር በኩል የሰ​ፈ​ሩት ይጓዙ፤ አራ​ተ​ኛ​ው​ንም በም​ል​ክቱ በነ​ፋ​ችሁ ጊዜ በመ​ስዕ በኩል የሰ​ፈ​ሩት ሠራ​ዊት ይጓዙ፤ ለማ​ስ​ጓዝ በም​ል​ክት ትነ​ፉ​ታ​ላ​ችሁ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

መለከቱ ከፍ ባለ ድምፅ ለሁለተኛ ጊዜ ሲነፋ በስተ ደቡብ የሰፈሩት ነገዶች ጕዞ ይጀምሩ፤ ከፍ ያለው ድምፅ ጕዞ ለመጀመር ምልክት ይሆናል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሁለተኛውንም የማስጠንቀቂያ መለከት ከፍ ባለ ድምፅ ስትነፉ በደቡብ በኩል የሰፈሩት ይጓዛሉ፤ የማስጠንቀቅያውን መለከት እንዲጓዙ ለመቀስቀስ ይነፋሉ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ለሁለተኛ ጊዜ የማስጠንቀቂያውን ድምፅ ስታሰማ በስተደቡብ የሰፈሩት ሰፋሪዎች ጒዞ ይጀምሩ፤ በዚህም ዐይነት የማስጠንቀቂያ የመለከት ድምፅ የሚነፋው፥ ሰፈር ለቆ ጒዞ በሚጀመርበት ጊዜ ይሆናል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ሁለተኛውንም ከፍ ባለ ድምፅ ስትነፉ በደቡብ በኩል የሰፈሩት ይጓዙ፤ ለማስጓዝ መለከትን ይነፋሉ።

Ver Capítulo



ዘኍል 10:6
3 Referencias Cruzadas  

የሮ​ቤ​ልም ሰፈር በሥ​ር​ዐ​ታ​ቸው ከየ​ሠ​ራ​ዊ​ቶ​ቻ​ቸው ጋር ተጓዘ፤ በሠ​ራ​ዊ​ቱም ላይ የሰ​ዲ​ዮር ልጅ ኤሊ​ሱር አለቃ ነበረ።


ጉባ​ኤ​ውም በሚ​ሰ​በ​ሰ​ብ​በት ጊዜ ያለ ምል​ክት ትነ​ፉ​ታ​ላ​ችሁ።