ንጉሡም፥ “ምን ሆነሻል?” አላት፤ እርስዋም፥ “ይህች ሴት፦ ዛሬ እንድንበላው ልጅሽን አምጪ፤ ነገም ልጄን እንበላለን አለችኝ።
ማቴዎስ 24:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በእርሻም ያለ ልብሱን ይወስድ ዘንድ ወደ ኋላው አይመለስ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በዕርሻ ቦታው የሚገኝ ማንም ሰው ልብሱን ለመውሰድ አይመለስ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በእርሻም ያለ ልብሱን ሊወስድ ወደ ኋላው አይመለስ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በእርሻም ያለ ልብሱን ለመውሰድ ወደ ኋላው አይመለስ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በእርሻም ያለ ልብሱን ይወስድ ዘንድ ወደ ኋላው አይመለስ። |
ንጉሡም፥ “ምን ሆነሻል?” አላት፤ እርስዋም፥ “ይህች ሴት፦ ዛሬ እንድንበላው ልጅሽን አምጪ፤ ነገም ልጄን እንበላለን አለችኝ።
ያንጊዜም በሰገነት ላይ ያለ፥ ገንዘቡም በምድር ቤት የሆነበት ሰው ለመውሰድ አይውረድ፤ በዱር ያለም ወደ ኋላው አይመለስ።