ማቴዎስ 24:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 በዕርሻ ቦታው የሚገኝ ማንም ሰው ልብሱን ለመውሰድ አይመለስ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በእርሻም ያለ ልብሱን ሊወስድ ወደ ኋላው አይመለስ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 በእርሻም ያለ ልብሱን ለመውሰድ ወደ ኋላው አይመለስ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በእርሻም ያለ ልብሱን ይወስድ ዘንድ ወደ ኋላው አይመለስ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 በእርሻም ያለ ልብሱን ይወስድ ዘንድ ወደ ኋላው አይመለስ። Ver Capítulo |