እርሱም “ይህች መልክ ጽሕፈቲቱስ የማን ናት?” አላቸው።
እርሱም፣ “በዚህ ገንዘብ ላይ የሚታየው መልክ የማን ነው? ጽሕፈቱስ የማን ነው?” አላቸው።
እርሱም “ይህ መልክና ጽሑፉ የማን ነው?” አላቸው።
እርሱም፥ “በዚህ ገንዘብ ላይ የተቀረጸው መልክና የተጻፈው ስም የማን ነው?” ሲል ጠየቃቸው፤
እርሱም፦ ይህች መልክ ጽሕፈቲቱስ የማን ናት? አላቸው።
የግብሩን ብር አሳዩኝ፤” አለ። እነርሱም ዲናር አመጡለት።
“የቄሳር ነው፤” አሉት። በዚያን ጊዜ “እንኪያስ የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር አስረክቡ፤” አላቸው።
እነርሱም አመጡለት። “ይህች መልክ ጽሕፈቲቱስ የማን ናት?” አላቸው፤ እነርሱም “የቄሳር ናት፤” አሉት።
አምጥተውም አሳዩት፤ “መልኩ፥ ጽሕፈቱስ የማነው?” አላቸው፤ እነርሱም፥ “የቄሣር ነው” ብለው መለሱለት።