ሕፃንም ይዞ በመካከላቸው አቆመው፤ አቅፎም
አንድ ሕፃን አምጥቶም በመካከላቸው አቆመ፤ ዐቅፎትም፣
ትንሽ ልጅ አምጥቶም በመካከላቸው አቆመ፤ አቅፎትም፥
አንድ ሕፃን አምጥቶ በመካከላቸው አቆመው፤ ዐቅፎትም እንዲህ አላቸው፦
ሕፃንም ይዞ በመካከላቸው አቆመው አቅፎም፦
ሕፃንም ጠርቶ በመካከላቸው አቆመ፤
አቀፋቸውም እጁንም ጭኖ ባረካቸው።
ተቀምጦም ዐሥራ ሁለቱን ጠርቶ “ሰው ፊተኛ ሊሆን ቢወድ ከሁሉ በኋላ የሁሉም አገልጋይ ይሁን፤” አላቸው።
“እንደዚህ ካሉ ሕፃናት አንዱን በስሜ የሚቀበል ሁሉ እኔን ይቀበላል፤ የሚቀበለኝም ሁሉ የላከኝን እንጂ እኔን አይቀበልም አላቸው።”