እርሱም “ምን ላደርግላችሁ ትወዳላችሁ?” አላቸው።
እርሱም፣ “ምን እንዳደርግላችሁ ትፈልጋላችሁ?” አላቸው።
እርሱም፥ “ምን እንዳደርግላችሁ ትፈልጋላችሁ?” አላቸው።
እርሱም “ምን እንዳደርግላችሁ ትፈልጋላችሁ?” አላቸው።
እርሱም፦ ምን ላደርግላችሁ ትወዳላችሁ? አላቸው።
የዘብዴዎስ ልጆች ያዕቆብና ዮሐንስም ወደ እርሱ ቀርበው “መምህር ሆይ! የምንለምንህን ሁሉ እንድታደርግልን እንወዳለን፤” አሉት።
እነርሱም “በክብርህ ጊዜ አንዳችን በቀኝ አንዳችንም በግራህ መቀመጥን፤” ስጠን አሉት።
ኢየሱስም መልሶ “ምን ላደርግልህ ትወዳለህ?” አለው። ዕውሩም “መምህር ሆይ! አይ ዘንድ፤” አለው።
በእኔም ብትኖሩ ቃሌም በእናንተ ቢኖር የምትሹትን ሁሉ ትለምናላችሁ፤ ይደረግላችሁማል።