ብጠይቃችሁም አትመልሱልኝም፤ ወይም አትተዉኝም።
ብጠይቃችሁም አትመልሱም።
ብጠይቅም አትመልሱልኝም፤ አትፈቱኝምም።
ጥያቄም ባቀርብላችሁ አትመልሱልኝም፤
ብጠይቅም አትመልሱልኝም አትፈቱኝምም።
ኤርምያስም ንጉሡን ሴዴቅያስን፥ “ብነግርህ በውኑ አትገድለኝምን? ብመክርህም አትሰማኝም” አለው።
“አንተ ክርስቶስ እንደ ሆንህ በግልጥ ንገረን” አሉት፤ እርሱም እንዲህ አላቸው፥ “ብነግራችሁም አታምኑኝም።
ነገር ግን ከእንግዲህ ወዲህ የሰው ልጅ በእግዚአብሔር ኀይል ቀኝ ይቀመጣል።”