የዮሐንስ ጥምቀት ከወዴት ናት? ከሰማይ ናትን? ወይስ ከሰው?” አላቸው።
የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነበር ወይስ ከሰው?”
የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነበረች ወይስ ከሰዎች?” አላቸው።
የዮሐንስ ጥምቀት ከእግዚአብሔር ነበረን ወይስ ከሰው?”
የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነበረችን ወይስ ከሰው? አላቸው።
ተነሥቼ ወደ አባቴ ልሂድና እንዲህ ልበለው፦ ‘አባቴ ሆይ፥ በሰማይም፥ በፊትህም በደልሁ።
እርሱም መልሶ፥ “እኔም አንዲት ነገርን እጠይቃችኋለሁ፤ ንገሩኝ፤
እርስ በርሳቸውም እንዲህ ተባባሉ፤ “ከሰማይ ነው ብንለው ለምን አላመናችሁትም? ይለናል።
ከእግዚአብሔር ዘንድ የተላከ ስሙ ዮሐንስ የሚባል አንድ ሰው ነበር።