La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ሉቃስ 19:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለምን ትፈ​ቱ​ታ​ላ​ችሁ? የሚ​ላ​ችሁ ቢኖር ጌታው ይሻ​ዋል በሉ።”

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ማንም፣ ‘ለምን ትፈቱታላችሁ?’ ብሎ ቢጠይቃችሁ፣ ‘ለጌታ ያስፈልገዋል’ በሉት።”

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ማንም ‘ስለምን ትፈቱታላችሁ?’ ብሎ ቢጠይቃችሁ፥ እንዲሁ ‘ለጌታ ያስፈልገዋል፤’ በሉ”።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ማንም ሰው ‘ለምን ትፈቱታላችሁ?’ ብሎ ቢጠይቃችሁ፥ ‘ጌታ ስለሚያስፈልገው ነው’ ብላችሁ መልሱለት።”

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ማንም፦ ስለ ምን ትፈቱታላችሁ? ብሎ ቢጠይቃችሁ፥ እንዲሁ፦ ለጌታ ያስፈልገዋል በሉ አላቸው።

Ver Capítulo



ሉቃስ 19:31
7 Referencias Cruzadas  

አቤቱ፥ አም​ላኬ፥ ወደ አንተ ነፍ​ሴን አነ​ሣ​ለሁ።


እን​ዲ​ህም አላ​ቸው፥ “በፊ​ታ​ችሁ ወደ አለ​ችው መን​ደር ሂዱ፤ ገብ​ታ​ች​ሁም ሰው ያል​ተ​ቀ​መ​ጠ​በት የታ​ሰረ ውር​ንጫ ታገ​ኛ​ላ​ችሁ፤ ፈት​ታ​ች​ሁም አም​ጡ​ልኝ።


የተ​ላ​ኩ​ትም ሄደው እንደ አላ​ቸው አገኙ።


ቃሉን ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ላከ፤ በኢ​የ​ሱስ ክር​ስ​ቶ​ስም ሰላ​ምን ነገ​ራ​ቸው፤ እር​ሱም የሁሉ ገዢ ነው።