ወደ ሜዳም በወጡ ጊዜ እንዲህ አሉት፥ “ራስህን አድን፤ ወደ ኋላም አትመልከት፤ አንተንም መከራ እንዳታገኝህ በዚች ሀገር በዳርቻዋና በተራራዋ አትቁም።”
ሉቃስ 17:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የሎጥን ሚስት ዐስቡአት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የሎጥን ሚስት አስታውሱ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የሎጥን ሚስት አስታውሱአት። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የሎጥን ሚስት አስታውሱ! መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የሎጥን ሚስት አስቡአት። |
ወደ ሜዳም በወጡ ጊዜ እንዲህ አሉት፥ “ራስህን አድን፤ ወደ ኋላም አትመልከት፤ አንተንም መከራ እንዳታገኝህ በዚች ሀገር በዳርቻዋና በተራራዋ አትቁም።”