በዚያው ቀን ይብሉት፤ ከእርሱ እስከ ነገ ምንም አትተዉ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝና።
መሥዋዕቱ በዚያ ዕለት ይበላ፤ ለሚቀጥለውም ቀን አታሳድሩ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።
በዚያው ቀን ይበላል፤ ከእርሱ እስከ ነገ ምንም አትተዉ፤ እኔ ጌታ ነኝ።
ለተከታዩ ቀን ሳታስተርፍ ሁሉንም በቀረበበት ዕለት ብላ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።”
በዚያው ቀን ይበላል፤ ከእርሱ እስከ ነገ ምንም አትተዉ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።
በሦስተኛውም ቀን ቢበላ ጸያፍ ነው፤ ተቀባይነት የለውም፤
የምስጋናንም መሥዋዕት ለእግዚአብሔር ስትሠዉ እንዲቀበላችሁ ሠዉለት።
ትእዛዛቴን ጠብቁ፤ አድርጉትም፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝና።