La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ዮዲት 13:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሬሳ​ው​ንም ከመ​ኝ​ታው ወደ ምድር ጣለ​ችው፤ የራ​ስጌ መጋ​ረ​ጃ​ው​ንም ከም​ሰ​ሶው አወ​ረ​ደች፤ ጥቂ​ትም ዐረ​ፈች፤ ወጥ​ታም ለብ​ላ​ቴ​ናዋ የሆ​ሎ​ፎ​ር​ኒ​ስን ቸብ​ቸቦ ሰጠ​ቻት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሬሳውን ከአልጋው አንከባለለችው፥ መጋረጃውን ከምሰሶው አወረደች፤ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ወጥታ ለአገልጋይዋ የሆሎፎርኒስን ራስ ሰጠቻት፥

Ver Capítulo



መጽሐፈ ዮዲት 13:9
0 Referencias Cruzadas