የእስራኤልም ልጆች ሁሉ ወደ ከተሞቻቸውና ወደ ቤታቸው ገቡ። ከዚህ በኋላ የእስራኤል ልጆች አስጠራጢንንና አስጣሮትን፥ በዙሪያቸውም የነበሩትን የአሕዛብን አማልክት አመለኩ። እግዚአብሔርም በሞዓብ ንጉሥ በኤግሎም እጅ ጣላቸው፤ ዐሥራ ስምንት ዓመትም ገዛቸው።