ኢያሱ 18:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ቤራ፥ ቃፋን፥ ናቃና፥ ሴሌቃን፥ ታራኤላ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሬቄም፣ ይርጵኤል፣ ተርአላ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሬቄም፥ ይርጵኤል፥ ተርአላ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሬቄም፥ ይርጰኤል፥ ታራላ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሬቄም፥ ይርጵኤል፥ ተርአላ፥ ጼላ፥ ኤሌፍ፥ ኢየሩሳሌም የምትባል የኢያቡስ ከትማ፥ ቂርያትጊብዓት፥ አሥራ ሦስት ከተሞችና መንደሮቻቸው። የብንያም ልጆች ርስት በየወገኖቻቸው ይህ ነበረ። |
ኢየሩሳሌም የምትባል የኢያቡሴዎን ከተማና የኢያሪሞን ከተማ ገባዖን፤ ዐሥራ ሦስት ከተሞችና መንደሮቻቸው። የብንያም ልጆች ርስት በየወገኖቻቸው ይህ ነበረ።