ኢያሱ 18:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ቤተ ባራ፥ ሰራ፥ ቤስና፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ቤትዓረባ፣ ጽማራይም፣ ቤቴል፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ቤትዓረባ፥ ዘማራይም፥ ቤቴል፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የዮርዳኖስ ሸለቆ ጸማራይም፥ ቤትኤል፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ቤትዓረባ፥ ዘማራይም፥ ቤቴል፥ |
ከዚያም ድንበራቸው ወደ ቤተ ገለዓም ይወጣል፤ በቤትዓረባ በሰሜን በኩል ያልፋል፤ ድንበራቸውም ወደ ሮቤል ልጅ ወደ ሊቶን ቢዮን ይወጣል፤
ድንበሩም ከዚያ በደቡብ በኩል ቤቴል ወደምትባል ወደ ሎዛ ዐለፈ፤ ድንበሩም በታችኛው ቤቶሮን ደቡብ በኩል ባለው ተራራ ወደ ማአጣሮቶሬክ ወረደ።