እርሱም እንዲህ ብሎአቸው በገሊላ ቀረ።
ይህን ብሏቸው በገሊላ ቈየ።
ይህንም አላቸውና በገሊላ ቀረ።
ይህንንም ብሎ እርሱ በገሊላ ቀረ።
ወንድሞቹ ለበዓል ከወጡ በኋላ፥ እርሱም ያንጊዜ በግልጥ ሳይሆን ተሰውሮ ወጣ።
እናንተም ወደዚህ በዓል ውጡ፤ እኔ አሁን ወደዚህ በዓል አልወጣም፤ ጊዜዬ ገና አልደረሰምና።”