ጌታችን ኢየሱስም፥ “ወንድምሽስ ይነሣል” አላት።
ኢየሱስም፣ “ወንድምሽ ይነሣል” አላት።
ኢየሱስም “ወንድምሽ ይነሣል፤” አላት።
ኢየሱስም “ወንድምሽ እንደገና ከሞት ይነሣል” አላት።
ኢየሱስም፦ “ወንድምሽ ይነሣል” አላት።
አሁንም ከእግዚአብሔር የምትለምነውን እግዚአብሔር እንዲሰጥህ አውቃለሁ።”
ማርታም፥ “ሙታን በሚነሡባት በኋለኛዪቱ ቀን እንደሚነሣ አውቃለሁ” አለችው።
ጌታችን ኢየሱስም፥ “ብታምናስ የእግዚአብሔርን ክብር ታያለሽ አላልሁሽም ነበርን?” አላት።