ኢዮብ 9:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ብታጠብ፥ እንደ በረዶም ብነጻ፥ እጆቼንም እጅግ ባነጻ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሰውነቴን በሳሙና ብታጠብ፣ እጄንም በልዩ መታጠቢያ ባነጻ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በአመዳይ ውስጥ ብታጠብ፥ እጆቼንም እጅግ ባነጻ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሰውነቴን በሳሙና ባጥብ፥ እጄንም በእንዶድ ባጸዳ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በአመዳይ ውስጥ ብታጠብ፥ እጆቼንም እጅግ ባነጻ፥ |
እነሆ፥ አሁን እግዚአብሔር በጠላቶቼ ላይ ራሴን ከፍ ከፍ አደረገ፤ ዞርሁ በድንኳኑም መሥዋዕትን ሠዋሁ፥ እልልም አልሁለት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፥ እዘምርለትማለሁ።
አድርገህልኛልና ለዘለዓለም አመሰግንሃለሁ፥ በጻድቃንህም ዘንድ መልካም ነውና ምሕረትህን ተስፋ አደርጋለሁ።
የእግዚአብሔርን ጽድቅ አያውቁአትምና በራሳቸውም ጽድቅ ጸንተው ሊኖሩ ወደዱ፤ ለእግዚአብሔር ጽድቅ ግን መገዛት ተሳናቸው።