ኢዮብ 42:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኢዮብም መለሰ፥ እግዚአብሔርንም እንዲህ አለው፦ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኢዮብም እንዲህ ሲል ለእግዚአብሔር መለሰ፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኢዮብም መለሰ፤ ጌታንም እንዲህ አለው፦ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከዚህ በኋላ ኢዮብ ለእግዚአብሔር እንዲህ ሲል መለሰ፦ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኢዮብም መለሰ እግዚአብሔርንም እንዲህ አለው፦ |
እግዚአብሔርም ይህን ቃል ለኢዮብ ከተናገረ በኋላ እግዚአብሔር ቴማናዊውን ኤልፋዝን እንዲህ አለው፥ “እንደ ባሪያዬ እንደ ኢዮብ አንዲት ቅን ነገርን በፊቴ አልተናገራችሁምና አንተና ሁለቱ ባልንጀሮችህ በድላችኋል።