ኢዮብ 20:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አሜናዊውም ሶፋር መለሰ፤ እንዲህም አለ፦ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ናዕማታዊውም ሶፋር እንዲህ ሲል መለሰ፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ናዕማታዊውም ሶፋር መለሰ፥ እንዲህም አለ፦ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ናዕማታዊው ጾፋርም እንዲህ ሲል መለሰ፦ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ናዕማታዊውም ሶፋር መለሰ እንዲህም አለ፦ |
ሦስቱም የኢዮብ ወዳጆች ይህን የደረሰበትን ክፉ ነገር ሁሉ ሰምተው ከየሀገራቸው ወደ እርሱ መጡ፤ እነርሱም ቴማናዊው ንጉሥ ኤልፋዝ፥ አውኬናዊው መስፍን በልዳዶስ፥ አሜናዊው ንጉሥ ሶፋር ነበሩ። እነርሱም ሊጐበኙትና ሊያጽናኑት በአንድነት ወደ እርሱ መጡ።
ቴማናዊውም ኤልፋዝ፥ አውኬናዊው በልዳዶስና፥ አሜናዊው ሶፋር ሄደው እግዚአብሔር እንዳዘዛቸው አደረጉ፤ ስለ ኢዮብም ሲል ኀጢአታቸውን ይቅር አላቸው።