ባፌም ኀይል ቢኖረኝ ኖሮ፥ ከንፈሬን ባልገታሁም ነበር፥ የምናገረውንም ባሻሻልሁ ነበር፤
“ብናገር ሕመሜ አይሻለኝም፤ ዝም ብልም አይተወኝም።
“እኔ ብናገር ሕማሜ አይቀነስም፥ ዝምም ብል ከእኔ አይወገድም።
“ነገር ግን ብዙ ብናገርም ሕመሜ አይቀነስልኝም፤ ዝም ብዬ ብታገሠውም ሥቃዬ ከእኔ አይወገድም።
እኔ ብናገር ሕማሜ አይቀነስም፥ ዝምም ብል ከእኔ አይወገድም።
“ነፍሴ ስለ ተጨነቀች ቃሌን በእንጕርጕሮ አሰማለሁ፤ ነፍሴም እየተጨነቀች በምሬት እናገራለሁ።
እኔም ነገርን እነግራችሁ ነበር፤ ራሴንም በእናንተ ላይ እነቀንቅ ነበር።
እኔ ብናገር የሚጠቅመኝ የለም፤ ፊቴም በጩኸት ወደቀ፤
ሰውነቶቼ ሁሉ ተነዋወጡ፤ እንግዲህ ንጹሕ አድርገህ እንደማትተወኝ አውቃለሁ፥