ኢዮብ 1:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሰባትም ወንዶች፥ ሦስትም ሴቶች ልጆች ነበሩት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እርሱም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ነበሩት። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆችም ነበሩት። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆችም ነበሩት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሰባትም ወንዶች ሦስትም ሴቶች ልጆች ተወልደውለት ነበር። |
እግዚአብሔርም ኢዮብን አዳነው። ኢዮብም ስለ ወዳጆቹ ጸለየ፥ እግዚአብሔርም ኀጢአታቸውን ተወላቸው፤ እግዚአብሔርም ቀድሞ በነበረው ገንዘቡ ሁሉ ፋንታ ሁለት እጥፍ ከዚያም በላይ አድርጎ ለኢዮብ ሰጠው።
እግዚአብሔርም ከፊተኛው ይልቅ የኋለኛውን ለኢዮብ ባረከ፤ መንጋዎቹም ዐሥራ አራት ሺህ በጎች፥ ስድስት ሺህም ግመሎች፥ አንድ ሺህም ጥማድ በሬዎች፥ አንድ ሺህም እንስት አህዮች ነበሩ።