ዕብራውያን 11:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በዚህም ለሽማግሌዎች ተመሰከረላቸው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም አባቶችም የተመሰከረላቸው በዚሁ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የቀደሙ አባቶቻችንም የተመሰከረላቸው በዚህ ነው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የቀድሞ ሰዎች የተመሰገኑት በእምነት ምክንያት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ለሽማግሌዎች የተመሰከረላቸው በዚህ ነውና። |
አቤል ከቃኤል ይልቅ የሚበልጥ መሥዋዕትን ለእግዚአብሔር በእምነት አቀረበ፤ በዚህም ጻድቅ እንደ ሆነ ተመሰከረለት፤ ምስክሩም መሥዋዕቱን በመቀበል እግዚአብሔር ነው። በዚህም ከሞተ በኋላ እንኳ ተናገረ።