ኖኅም ከጥፋት ውኃ በኋላ ሦስት መቶ አምሳ ዓመት ኖረ።
ኖኅ ከጥፋት ውሃ በኋላ 350 ዓመት ኖረ፤
ከጥፋት ውኃ በኋላም ኖኅ ሦስት መቶ አምሳ ዓመት ኖረ።
ከጥፋት ውሃ በኋላ ኖኅ 350 ዓመት ኖረ።
ኖኅም ከጥፋት ውኃ በኍላ ሦስት መቶ አምሳ ዓመት ኖረ።
እግዚአብሔር የያፌትን ሀገር ያስፋ፤ በሴምም ድንኳን ይደር፤ ከነዓንም ለእርሱ ባሪያ ይሁን።”
ኖኅም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አምሳ ዓመት ሆነ፤ ሞተም።