ዘፍጥረት 9:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ከጥፋት ውሃ በኋላ ኖኅ 350 ዓመት ኖረ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ኖኅ ከጥፋት ውሃ በኋላ 350 ዓመት ኖረ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ከጥፋት ውኃ በኋላም ኖኅ ሦስት መቶ አምሳ ዓመት ኖረ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ኖኅም ከጥፋት ውኃ በኋላ ሦስት መቶ አምሳ ዓመት ኖረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ኖኅም ከጥፋት ውኃ በኍላ ሦስት መቶ አምሳ ዓመት ኖረ። Ver Capítulo |