ላሜሕም መቶ ሰማንያ ሁለት ዓመት ኖረ፤ ልጅንም ወለደ።
ላሜሕ፣ ዕድሜው 182 ዓመት በሆነ ጊዜ፣ ልጅ ወለደ።
ላሜሕም መቶ ሰማንያ ሁለት ዓመት ኖረ፥ ወንድ ልጅም ወለደ።
ላሜክ 182 ዓመት ሲሆነው ወንድ ልጅ ወለደ፤
ላሜሕም መቶ ሰማንያ ሁለት ዓመት ኖረ፤ ልጅንም ወለደ።
ማቱሳላም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ ስድሳ ዘጠኝ ዓመት ሆነ፤ ሞተም።
ስሙንም ከሥራዬ፥ ከእጄ ድካምና እግዚአብሔር ከረገማት ምድር ይህ ያሳርፈኝ ዘንድ አለው ሲል “ኖኅ” ብሎ ጠራው።
የቃይናን ልጅ፥ የአርፋክስድ ልጅ፥ የሴም ልጅ፥ የኖኅ ልጅ፥ የላሜሕ ልጅ፥