ማቱሳላም መቶ ሰማንያ ሰባት ዓመት ኖረ፤ ላሜሕንም ወለደ፤
ማቱሳላ፣ ዕድሜው 187 ዓመት ሲሆን ላሜሕን ወለደ፤
ማቱሳላም መቶ ሰማኒያ ሰባት ዓመት ኖረ፥ ላሜሕንም ወለደ፤
ማቱሳላ 187 ዓመት ሲሆነው ላሜክን ወለደ፤
ማቱሳላም መቶ ሰባት ዓመት ኖረ፤ ላሜሕንም ወለደ፤
ሄኖሕም ጋይዳድን ወለደ፤ ጋይዳድም ሜኤልን ወለደ፤ ሜኤልም ማቱሳኤልን ወለደ፤ ማቱሳኤልም ላሜሕን ወለደ።
ሄኖክም እግዚአብሔርን ደስ ስላሰኘው አልተገኘም፤ እግዚአብሔር ሰውሮታልና።
ማቱሳላም ላሜሕን ከወለደ በኋላ ሰባት መቶ ሰማንያ ሁለት ዓመት ኖረ፤ ወንዶችንም፥ ሴቶችንም ወለደ።