መላልኤልም የኖረበት ዘመን ሁሉ ስምንት መቶ ዘጠና አምስት ዓመት ሆነ፤ ሞተም።
መላልኤል በአጠቃላይ 895 ዓመት ከኖረ በኋላ ሞተ።
መላልኤልም የኖረበት ዘመን ሁሉ ስምንት መቶ ዘጠና አምስት ዓመት ሆነ፥ ሞተም።
ዕድሜው 895 ሲሆነውም ሞተ።
መላልኤልም የኖረበት ዘመን ሁሉ ስምንት መቶ ዘጠና አምስት ዓመት ሆነ ሞተም።
መላልኤልም ያሬድን ከወለደ በኋላ ሰባት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፤ ወንዶችንም፥ ሴቶችንም ወለደ።
ያሬድም መቶ ስድሳ ሁለት ዓመት ኖረ፤ ሄኖክንም ወለደ፤