ሄኖስም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አምስት ዓመት ሆነ፤ ሞተም።
ሄኖስ በአጠቃላይ 905 ዓመት ከኖረ በኋላ ሞተ።
ሄኖስም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አምስት ዓመት ሆነ፥ ሞተም።
ዕድሜው 905 ሲሆነውም ሞተ።
ሄኖስም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ አምስት ዓመት ሆነ ሞተም።
ሄኖስም ቃይናንን ከወለደ በኋላ ሰባት መቶ ዐሥራ አምስት ዓመት ኖረ። ወንዶችንም፥ ሴቶችንም ወለደ።
ቃይናንም መቶ ሰባ ዓመት ኖረ፤ መላልኤልንም ወለደ፤
አዳምም የኖረበት ዘመን ሁሉ ዘጠኝ መቶ ሠላሳ ዓመት ሆነ፤ ሞተም።