ዘፍጥረት 46:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ፈርዖንም ቢጠራችሁ ተግባራችሁስ ምንድን ነው? ቢላችሁ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ፈርዖን አስጠርቷችሁ፣ ‘ሥራችሁ ምንድን ነው?’ ብሎ ቢጠይቃችሁ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ፈርዖንም ቢጠራችሁ፦ ‘ሥራችሁስ ምንድነው?’ ቢላችሁ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እናንተም ፈርዖን አስጠርቶ ‘ሥራችሁ ምንድን ነው?’ ብሎ ቢጠይቃችሁ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ፈርዖንም ቢጠራችሁ፦ ተግባራችሁስ ምንድር ነው? ቢላችሁ፥ በግ ጠባቂ ሁሉ ለግብፅ ሰዎች ርኵስ ነውና በጌሤም እንድ |
የዚያን ጊዜም፥ “ይህ ክፉ ነገር በማን ምክንያት እንዳገኘን እባክህ ንገረን፤ ሥራህ ምንድን ነው? ከወዴትስ መጣህ? ወዴትስ ትሄዳለህ? ሀገርህ የት ነው? ወገንህስ ምንድን ነው?” አሉት።