La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፍጥረት 45:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ፈር​ዖ​ንም ዮሴ​ፍን አለው፥ “ለወ​ን​ድ​ሞ​ችህ እን​ዲህ ብለህ ንገ​ራ​ቸው፦ ይህን አድ​ርጉ፤ ዕቃ​ች​ሁን ጭና​ችሁ ወደ ከነ​ዓን ምድር ሂዱ፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ፈርዖንም ዮሴፍን እንዲህ አለው፤ “ለወንድሞችህ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ ‘እንዲህ አድርጉ፤ አህዮቻችሁን ጭናችሁ ወደ ከነዓን ምድር ተመለሱ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ፈርዖንም ዮሴፍን አለው፦ “ለወንድሞችህ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ‘ይህን አድርጉ፥ ከብቶቻችሁን ጭናችሁ ወደ ከዓን ምድር ሂዱ፥

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ፈርዖን ዮሴፍን እንዲህ አለው፦ “ወንድሞችህ አህዮቻቸውን ጭነው ወደ ከነዓን እንዲመለሱ ንገራቸው፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ፈርዖንም ዮሴፍን አለው፦ ለወንድሞችህ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ይህን አድርጉ ከብቶቻችሁን ጭናችሁ ወደ ከዓን ምድር

Ver Capítulo



ዘፍጥረት 45:17
4 Referencias Cruzadas  

በፈ​ር​ዖ​ንም ቤት፥ “የዮ​ሴፍ ወን​ድ​ሞች መጡ” ተብሎ ወሬ ተሰማ፤ ፈር​ዖ​ንና ቤተ ሰቡም ሁሉ ደስ አላ​ቸው።


አባ​ታ​ች​ሁ​ንና ንብ​ረ​ታ​ች​ሁን ሁሉ ይዛ​ችሁ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም የግ​ብ​ፅን ምድር በረ​ከት ሁሉ እሰ​ጣ​ች​ሁ​አ​ለሁ፤ የም​ድ​ሪ​ቱ​ንም ድልብ ትበ​ላ​ላ​ችሁ።