እኛም በአንዲት ሌሊት ሕልምን አለምን፤ እኔና እርሱ እያንዳንዳችን እንደ ሕልማችን ትርጓሜ አለምን።
ሁለታችንም በአንዲት ሌሊት የተለያየ ሕልም አየን፤ የእያንዳንዳችንም ሕልም የየራሱ ትርጕም ነበረው።
ሁለታችንም በአንዲት ሌሊት የተለያየ ሕልም አየን፤ የእያንዳንዳችንም ሕልም የየራሱ ትርጒም ነበረው።
በዚያ ሳለን በአንድ ሌሊት ሁለታችንም የተለያየ ሕልም አየን፤ የእያንዳንዳችንም ሕልም የተለያየ ትርጕም ነበረው።
እኛም በአንዲት ሌሊት ሕልምን አለምን እኔና እርሱ እያንዳንዳችን እንደ ሕልማችን ትርጓሜ አለምን።