ዘፍጥረት 41:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ፈርዖን በአገልጋዮቹ ላይ ተቈጣ፤ እኔንም የእንጀራ አበዛዎቹንም አለቃ በግዞት ቤት አኖረን፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 በአንድ ወቅት ፈርዖን እኔንና የእንጀራ ቤት አዛዡን ተቈጥቶ በዘበኞቹ አለቃ ግቢ አስሮን ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በአንድ ወቅት ፈርዖን እኔንና የእንጀራ ቤት አዛዡን ተቈጥቶ በዘበኞቹ አለቃ ግቢ አስሮን ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ንጉሥ ሆይ፥ አንተ በእኔና በእንጀራ ቤት ኀላፊው ላይ ተቈጥተህ በዘበኞች አለቃ ቤት እንድንታሰር አድርገህ ነበር፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ፈርዖን በባሪይዎቹ ላይ ተቆጣ እኔንም የእንጀራ አበዛዎቹንም አለቃ በግዞት ስፍራ በዘበኞች አለቃ ቤት አኖረን Ver Capítulo |