La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዕዝራ 5:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ደግ​ሞም፥ “ይህ​ችን ከተ​ማስ የሚ​ሠሩ ሰዎች ስም ማን ማን ነው?” ብለው ጠየ​ቁ​አ​ቸው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ደግሞም፣ “ይህን ሕንጻ የሚገነቡት ሰዎች ስም ማን ይባላል?” በማለት ጠየቋቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ደግሞም፦ “ይህንስ ሥራ የሚሠሩ ሰዎች ስም ማን ነው?” ብለው ጠየቁአቸው።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ቤተ መቅደሱን ለመሥራት የተባበሩአቸውን ሰዎች ስም ዝርዝር ለማወቅም ጠየቁ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ደግሞም፦ “ይህንስ ሥራ የሚሠሩት ሰዎች ስም ማን ነው?” ብለው ጠየቁአቸው።

Ver Capítulo



ዕዝራ 5:4
2 Referencias Cruzadas  

ደግ​ሞም እና​ስ​ታ​ው​ቅህ ዘንድ፥ በእ​ነ​ር​ሱም ያሉ​ትን ሹሞች ስም እን​ጽ​ፍ​ልህ ዘንድ ስማ​ቸ​ውን ጠየ​ቅን።


“ባስ​ል​ኤ​ልና ኤል​ያብ፥ ለመ​ቅ​ደ​ስም ማገ​ል​ገያ ሥራ ሁሉ ያደ​ርጉ ዘንድ እን​ዲ​ያ​ውቁ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጥበ​ብ​ንና ማስ​ተ​ዋ​ልን የሰ​ጣ​ቸው በል​ባ​ቸ​ውም ጥበ​በ​ኞች የሆኑ ሁሉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ያዘ​ዘ​ውን ነገር ሁሉ አደ​ረጉ።”