እንዲሁም በሁለተኛው ወገን በአደባባዩ ደጅ በዚህና በዚያ ዐሥራ አምስት ክንድ ርዝመት ያላቸው መጋረጃዎች፥ ሦስትም ምሰሶዎች፥ ሦስትም እግሮች ነበሩ።
ዘፀአት 38:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በአደባባዩ ዙሪያ ያሉ መጋረጃዎች ሁሉ ከተፈተለ ከጥሩ በፍታ ተሠርተው ነበር። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በአደባባዩ ዙሪያ ያሉት መጋረጃዎች በሙሉ በቀጭኑ ከተፈተለ በፍታ የተሠሩ ነበሩ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በአደባባዩ ዙሪያ ያሉት መጋረጃዎች በሙሉ ከተፈተለ ከጥሩ በፍታ የተሠሩ ነበሩ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በድንኳኑ መግቢያ ዙሪያ ያሉት መጋረጃዎች ሁሉ ከጥሩ በፍታ የተሠሩ ነበሩ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በአደባባዩ ዙሪያ ያሉ መጋረጆች ሁሉ ከተፈተለ ከጥሩ በፍታ ተሠርተው ነበር። |
እንዲሁም በሁለተኛው ወገን በአደባባዩ ደጅ በዚህና በዚያ ዐሥራ አምስት ክንድ ርዝመት ያላቸው መጋረጃዎች፥ ሦስትም ምሰሶዎች፥ ሦስትም እግሮች ነበሩ።
የምሰሶዎቹም እግሮች የናስ፥ የምሰሶዎቹም ኵላቦችና ዘንጎች የብር ነበሩ፤ የምሰሶዎቹም ጕልላቶች በብር ተለብጠው ነበር፤ በአደባባዩ ላሉ ምሰሶዎች ሁሉ የብር ዘንጎች ነበሩአቸው።