Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘፀአት 38:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 በአደባባዩ ዙሪያ ያሉት መጋረጃዎች በሙሉ ከተፈተለ ከጥሩ በፍታ የተሠሩ ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 በአደባባዩ ዙሪያ ያሉት መጋረጃዎች በሙሉ በቀጭኑ ከተፈተለ በፍታ የተሠሩ ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 በድንኳኑ መግቢያ ዙሪያ ያሉት መጋረጃዎች ሁሉ ከጥሩ በፍታ የተሠሩ ነበሩ፤

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 በአ​ደ​ባ​ባዩ ዙሪያ ያሉ መጋ​ረ​ጃ​ዎች ሁሉ ከተ​ፈ​ተለ ከጥሩ በፍታ ተሠ​ር​ተው ነበር።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 በአደባባዩ ዙሪያ ያሉ መጋረጆች ሁሉ ከተፈተለ ከጥሩ በፍታ ተሠርተው ነበር።

Ver Capítulo Copiar




ዘፀአት 38:16
2 Referencias Cruzadas  

በሁለተኛው በኩል በአደባባዩ መግቢያ በዚህና በዚያ ዐሥራ አምስት ክንድ ርዝመት ያላቸው መጋረጃዎች፥ ሦስት ምሰሶዎች እና ሦስት እግሮች ነበሩ።


የምሰሶዎቹ እግሮች ከነሐስ የተሠሩ፥ የምሰሶዎቹ ኩላቦችና ዘንጎች ከብር የተሠሩ ነበሩ፤ የምሰሶዎቹ ጉልላቶች በብር ተለብጠው ነበር፤ በአደባባዩ ያሉ ምሰሶዎች ሁሉ የብር ዘንጎች ነበሩአቸው።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos