La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 38:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሃያ​ው​ንም ምሰ​ሶ​ዎ​ቻ​ቸ​ው​ንና ሃያ​ውን እግ​ሮ​ቻ​ቸ​ውን ከናስ አደ​ረገ፤ የም​ሰ​ሶ​ዎ​ቹ​ንም ኵላ​ቦ​ችና ዘን​ጎች ከብር አደ​ረገ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሃያ ምሰሶዎችና ሃያ የንሓስ መቆሚያዎች፣ የብር ኵላቦችና በምሰሶዎቹ ላይ ዘንጎች ነበሩት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ምሰሶዎቻቸው ሃያ፥ የነሐስ እግሮቻቸውም ሃያ ነበሩ፥ የምሰሶዎቹ ኩላቦችና ዘንጎች ከብር የተሰሩ ነበሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

መጋረጃዎችን የሚደግፉ ኻያ ምሰሶዎችንና ኻያ እግሮቻቸውን ከነሐስ ሠራ፤ የምሰሶዎቹንም ኩላቦችና ዘንጎች ከብር ሠራ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከናስ የተሠሩ ሀያውን ምሰሶችና ሀያውን እግሮች አደረገ፤ የምሰሶቹንም ኩላቦችና ዘንጎች ከብር አደረገ።

Ver Capítulo



ዘፀአት 38:10
3 Referencias Cruzadas  

ከናስ የተ​ሠሩ ሃያ ምሰ​ሶ​ዎ​ችና ሃያ እግ​ሮች ይሁ​ኑ​ለት፤ የም​ሰ​ሶ​ዎ​ቹም ኩላ​ቦ​ችና ዘን​ጎች የብር ይሁኑ።


በሰ​ሜ​ኑም ወገን መቶ ክንድ ርዝ​መት ያላ​ቸ​ውን መጋ​ረ​ጃ​ዎች፥ ከና​ስም የተ​ሠሩ ሃያ ምሰ​ሶ​ዎ​ች​ንና ሃያ እግ​ሮ​ችን፥ ለም​ሰ​ሶ​ዎ​ችም የብር ኵላ​ቦ​ች​ንና ዘን​ጎ​ችን አደ​ረገ።


ለድ​ን​ኳ​ኑም በደ​ቡብ በኩል በስ​ተ​ቀኝ አደ​ባ​ባይ አደ​ረገ፤ የአ​ደ​ባ​ባዩ መጋ​ረ​ጃም ከተ​ፈ​ተለ ጥሩ በፍታ የተ​ሠራ ርዝ​መቱ መቶ ክንድ ነበረ።