ዘፀአት 38:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 መጋረጃዎችን የሚደግፉ ኻያ ምሰሶዎችንና ኻያ እግሮቻቸውን ከነሐስ ሠራ፤ የምሰሶዎቹንም ኩላቦችና ዘንጎች ከብር ሠራ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ሃያ ምሰሶዎችና ሃያ የንሓስ መቆሚያዎች፣ የብር ኵላቦችና በምሰሶዎቹ ላይ ዘንጎች ነበሩት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ምሰሶዎቻቸው ሃያ፥ የነሐስ እግሮቻቸውም ሃያ ነበሩ፥ የምሰሶዎቹ ኩላቦችና ዘንጎች ከብር የተሰሩ ነበሩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ሃያውንም ምሰሶዎቻቸውንና ሃያውን እግሮቻቸውን ከናስ አደረገ፤ የምሰሶዎቹንም ኵላቦችና ዘንጎች ከብር አደረገ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ከናስ የተሠሩ ሀያውን ምሰሶችና ሀያውን እግሮች አደረገ፤ የምሰሶቹንም ኩላቦችና ዘንጎች ከብር አደረገ። Ver Capítulo |