በጥሩም ወርቅ ለበጠው፤ በዙሪያውም የወርቅ አክሊል አደረገለት።
ከዚያም በንጹሕ ወርቅ በመለበጥ በዙሪያው የወርቅ ክፈፍ አበጁለት።
በንጹሕ ወርቅ ለበጠው፥ በዙሪያውም የወርቅ ክፈፍ አደረገለት።
በንጹሕም ወርቅ ለብጦ፥ በዙሪያው የወርቅ ክፈፍ አደረገለት።
በጥሩም ወርቅ ለበጠው፥ በዙሪያውም የወርቅ አክሊል አደረገለት።
ርዝመቱ ሁለት ክንድ፥ ወርዱም አንድ ክንድ፥ ቁመቱም አንድ ክንድ ተኩል የሆነውን ገበታ ከማይነቅዝ ዕንጨት ሠራ።
በዙሪያውም አንድ ጋት የሚያህል ክፈፍ አደረገለት፤ የወርቅም አክሊል በክፈፉ ዙሪያ አደረገለት።