La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 36:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሙሴም አዘ​ዘና፥ “ወንድ ወይም ሴት ለመ​ቅ​ደስ ስጦታ ከዚህ የበ​ለጠ የሚ​ያ​መጣ አይ​ኑር” ብሎ በሰ​ፈሩ ውስጥ አወጀ። ሕዝ​ቡም እን​ዳ​ያ​መጡ ተከ​ለ​ከሉ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከዚያም ሙሴ ትእዛዝ ሰጠ፤ ይህንም ቃል ወደ ሰፈሩ ላኩት፤ “ማንም ወንድ ወይም ሴት ለመቅደሱ ሌላ ምንም ስጦታ ማድረግ የለበትም፤” ስለዚህ ሕዝቡ ትርፍ እንዳያመጡ ተከለከሉ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሙሴም በሰፈሩ ውስጥ አዋጅ እንዲተላለፍ አዘዘ፦ “ወንድ ወይም ሴት ለመቅደሱ ስጦታ ከእንግዲህ ወዲህ አያምጣ”፤ ሕዝቡም እንዳያመጡ ተከለከሉ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ስለዚህ ሙሴ ለተቀደሰው ድንኳን መሥሪያ የሚሆን ስጦታ ከእንግዲህ ወዲህ እንዳያመጡ በሰፈሩ ሁሉ ትእዛዝ አስተላለፈ፤ ከዚያም በኋላ ሕዝቡ ስጦታ ማምጣቱን አቆመ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ያመጡትም ነገር ሥራን ሁሉ ለመፈጸም በቅቶ ገና ይተርፍ ስለ ነበረ ሙሴ አዘዘና፦ ወንድ ወይም ሴት ለመቅደስ ስጦታ ከዚህ የበለጠ የሚያመጣ አይኑር ብሎ በሰፈሩ ውስጥ አሳወጀ። ሕዝቡም እንዳያመጡ ተከለከሉ። ፕ

Ver Capítulo



ዘፀአት 36:6
2 Referencias Cruzadas  

እነ​ር​ሱም ለሙሴ፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይደ​ረግ ዘንድ ላዘ​ዘው ሥራ ከሚ​በቃ በላይ እጅግ የሚ​በ​ልጥ ሕዝቡ አመጡ” ብለው ነገ​ሩት።


ያመ​ጡ​ትም ነገር ሥራን ሁሉ ለመ​ፈ​ጸም በቅቶ ገና ይተ​ርፍ ነበ​ረና።