La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 27:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በአ​ንድ ወገን የመ​ጋ​ረ​ጃ​ዎቹ ርዝ​መት ዐሥራ አም​ስት ክንድ ይሁን፤ ምሰ​ሶ​ዎ​ቹም ሦስት፥ እግ​ሮ​ቹም ሦስት ይሁኑ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሦስት ምሰሶዎችና ሦስት መቆሚያዎች ያሏቸው ርዝመታቸው ዐሥራ ዐምስት ክንድ የሆነ መጋረጃዎች በአንድ በኩል ባለው ደጃፍ ይሁኑ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በአንድ በኩል ያለው የመጋረጃዎቹ ርዝመት ዐሥራ አምስት ክንድ፥ ምሰሶዎቹ ሦስት፥ እግሮቹ ሦስት ይሁን።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በበሩ በአንድ በኩል ያለው መጋረጃ ስድስት ሜትር ከስድሳ ሳንቲ ሜትር ሲሆን ሦስት ምሰሶዎች ከሦስት እግር ጋር ይሁኑ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በአንድም ወገን የመጋረጆቹ ርዝመት አሥራ አምስት ክንድ ይሁን፤ ምሰሶቹም ሦስት፥ እግሮቹም ሦስት ይሁኑ።

Ver Capítulo



ዘፀአት 27:14
5 Referencias Cruzadas  

ለድ​ን​ኳኑ ደጃ​ፍም ከሰ​ማ​ያዊ፥ ከሐ​ም​ራ​ዊም፥ ከቀይ ግም​ጃም ከተ​ፈ​ተለ ከጥሩ በፍ​ም​ታም በጥ​ልፍ አሠ​ራር የተ​ሠራ መጋ​ረጃ አድ​ር​ግ​ለት።


በም​ሥ​ራ​ቅም ወገን የአ​ደ​ባ​ባዩ ስፋት አምሳ ክንድ ይሁን፤ ምሰ​ሶ​ዎ​ችም ዐሥር፥ እግ​ሮ​ቹም ዐሥር ይሁኑ።


በሌ​ላ​ውም ወገን የመ​ጋ​ረ​ጃ​ዎቹ ርዝ​መት ዐሥራ አም​ስት ክንድ ይሆ​ናል፤ ምሰ​ሶ​ዎ​ቹም ሦስት፥ እግ​ሮ​ቹም ሦስት ይሁኑ።


“ለድ​ን​ኳ​ኑም አደ​ባ​ባይ ሥራ፤ ከጥሩ በፍታ የተ​ሠሩ የአ​ደ​ባ​ባዩ መጋ​ረ​ጃ​ዎ​ችም በደ​ቡብ በኩል ይሁኑ። የአ​ን​ዱም ወገን ርዝ​መት መቶ ክንድ ይሁን፤


በአ​ዜብ በኩል የመ​ጋ​ረ​ጃ​ዎች ርዝ​መት ዐሥራ አም​ስት ክንድ፥ ምሰ​ሶ​ዎ​ቹም ሦስት፥ እግ​ሮ​ቹም ሦስት ነበሩ።