La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 26:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

መካ​ከ​ለ​ኛ​ውም መወ​ር​ወ​ሪያ በሳ​ን​ቆቹ መካ​ከል ከዳር እስከ ዳር ይለፍ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

መካከለኛው አግዳሚ በወጋግራዎቹ መካከል ከጫፍ እስከ ጫፍ ይተላለፍ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መካከለኛውም መወርወሪያ በሳንቃዎች መካከል ከዳር እስከ ዳር ይለፍ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

መካከለኛውም መወርወሪያ በተራዳዎች መካከል ከዳር እስከ ዳር ይለፍ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

መካከለኛውም መወርወሪያ በሳንቆች መካከል ከዳር እስከ ዳር ይለፍ።

Ver Capítulo



ዘፀአት 26:28
3 Referencias Cruzadas  

በድ​ን​ኳኑ በሁ​ለ​ተኛ ወገን ላሉት ሳን​ቆች አም​ስት መወ​ር​ወ​ሪ​ያ​ዎ​ችን፥ በድ​ን​ኳ​ኑም በስ​ተ​ኋላ በም​ዕ​ራብ በኩል ላሉት ሳን​ቆች አም​ስት መወ​ር​ወ​ሪ​ያ​ዎ​ችን አድ​ርግ።


ሳን​ቆ​ቹን በወ​ርቅ ለብ​ጣ​ቸው፤ ቀለ​በ​ቶ​ቻ​ቸ​ው​ንም የመ​ወ​ር​ወ​ሪያ ቤት እን​ዲ​ሆ​ኑ​ላ​ቸው ከወ​ርቅ ሥራ​ቸው፤ መወ​ር​ወ​ሪ​ያ​ዎ​ች​ንም በወ​ርቅ ለብ​ጣ​ቸው።


መካ​ከ​ለ​ኛ​ው​ንም መወ​ር​ወ​ሪያ በሳ​ን​ቆቹ መካ​ከል ከዳር እስከ ዳር እን​ዲ​ያ​ልፍ አደ​ረጉ።