La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 26:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አም​ሳም የናስ መያ​ዣ​ዎ​ችን ሥራ፤ መያ​ዣ​ዎ​ች​ንም ወደ ቀለ​በ​ቶች አግ​ባ​ቸው፤ መጋ​ረ​ጃ​ዎ​ች​ንም አጋ​ጥ​ማ​ቸው፤ አን​ድም ይሆ​ናሉ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከዚያም ዐምሳ የንሓስ ማያያዣዎችን ሥራ፤ ድንኳኑን አንድ ወጥ አድርጎ ለማያያዝ በቀለበቶቹ ውስጥ ጨምራቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አምሳ የናስ መያዣዎችን ሥራ፥ መያዣዎቹንም ወደ ቀለበቶቹ አስገባቸው፥ ድንኳኑንም አጋጥመው።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በቀለበቶቹም ውስጥ ኀምሳ የነሐስ መያዣዎችን አስገባ፤ በዚህም ዐይነት ሁለቱን ክፍሎች በማገጣጠም አንድ ክዳን እንዲሆኑ አድርግ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

አምሳ የናስ መያዣዎችን ሥራ፥ መያዣዎችንም ወደ ቀለበቶች አግባቸው፥ ድንኳኑም አንድ እንዲሆን አጋጥመው።

Ver Capítulo



ዘፀአት 26:11
4 Referencias Cruzadas  

በውጭ ከተ​ጋ​ጠ​ሙት መጋ​ረ​ጃ​ዎች በአ​ን​ደ​ኛው መጋ​ረጃ ዘርፍ ላይ አምሳ ቀለ​በ​ቶች አድ​ርግ፤ ደግሞ ከተ​ጋ​ጠ​ሙት ከሌ​ሎቹ በአ​ን​ደ​ኛው መጋ​ረጃ ዘርፍ ላይ እን​ዲሁ አምሳ ቀለ​በ​ቶች አድ​ርግ።


ከድ​ን​ኳኑ መጋ​ረ​ጃ​ዎች የቀረ ትርፍ ግማሽ መጋ​ረጃ በድ​ን​ኳኑ ጀርባ ይጋ​ረድ።


አም​ስቱ መጋ​ረ​ጃ​ዎች እርስ በር​ሳ​ቸው የተ​ጋ​ጠሙ ይሁኑ፤ ሌሎ​ችም አም​ስት መጋ​ረ​ጃ​ዎች እን​ዲሁ እርስ በር​ሳ​ቸው የተ​ጋ​ጠሙ ይሁኑ።።


አምሳ የወ​ርቅ መያ​ዣ​ዎች ሥራ፤ መጋ​ረ​ጃ​ዎ​ችን እርስ በር​ሳ​ቸው በመ​ያ​ዣ​ዎች አጋ​ጥ​ማ​ቸው፤ ድን​ኳ​ኑም አንድ ይሆ​ናል።