በሰባተኛውም ቀን እንዲህ ሆነ፤ ከሕዝቡ አንዳንድ ሰዎች ሊለቅሙ ወጡ፤ ግን ምንም አላገኙም።
ሆኖም አንዳንዶቹ በሰባተኛው ቀን ለመሰብሰብ ወጡ፤ ነገር ግን ምንም አላገኙም።
በሰባተኛውም ቀን ከሕዝቡ አንዳንድ ሰዎች ሊሰበስቡ ወጡ፥ ምንም አላገኙም።
በሰባተኛው ቀን ከሕዝቡ መካከል ጥቂት ሰዎች ምግብ ለመሰብሰብ ወጡ፤ ነገር ግን ምንም አላገኙም።
በሰባተኛውም ቀን እንዲህ ሆነ፤ ከሕዝቡ አንዳንድ ሰዎች ሊለቅሙ ወጡ፥ ምንም አላገኙም።
ስድስት ቀን ልቀሙት፤ ሰባተኛው ቀን ግን ሰንበት ነው፤ በእርሱ አይገኝም” አለ።
እግዚአብሔርም ሙሴን፥ “ትእዛዞችንና ሕጎችን ለመስማት እስከ መቼ እንቢ ትላላችሁ?
ታካች ሰው ሲያሽሟጥጡት አያፍርም፤ ስለዚህ በመከር ጊዜ ይለምናል፥ የሚሰጠውም የለም። በክምሩ እያለ ስንዴ የሚበደር እንደዚሁ ነው።